No media source currently available
የአማራ ክልል መንግሥት ከ2ሽህ በላይ ለሚሆኑ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ገለፀ። ከእነዚሁ ውስጥ 3ቱ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ዉጤት ያመጡ ተማሪዎች መሆናቸው ተገልጿል ፡፡