በአማራ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ ደረጃ መከሠቱን፣ የአማራ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
በኢንስቲትዩቱ የወባ ማስወገድ ፕሮግራም አስተባባሪ እንደገለጹት፣ በዘንድሮው ዓመት ግማሽ ሚልዮን የሚጠጋ የክልሉ ነዋሪ በወባ መያዙን አውስተው፤ በተለይ በያዝነው ሳምንት ደግሞ የበሽታው ተጠቂዎች ቁጥር ከተጠቀሰው በ18 በመቶ ጨምሯል፤ ብለዋል፡፡