በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል የዳኞች የሙያ ማኅበር ተቋቋመ


ባህር ዳር ከተማ
ባህር ዳር ከተማ

በክልልም ሆነ በሀገርቀፍ ደረጃ በዳኝነት የሙያ ዘርፍ የመጀመሪያ ማኅበር ነው ተብሏል፡፡

በክልልም ሆነ በሀገርቀፍ ደረጃ በዳኝነት የሙያ ዘርፍ የመጀመሪያ ማኅበር ነው ተብሏል፡፡ በመንግሥት ጣልቃ ገብነት ነፃና ገለልተኛ የሆነ የዳኝነት ሥልጣን እንዳይኖር ሲደረግ የነበረውን የፍትኅ ሥርዓትን ያስተካክላል ተብሎ ይታሰባል፡፡ የተቋቋመው የዳኞች የሙያ ማኅበርም 15 የሥራ አስፈፃሚ አባላትን በመምረጥ ተጠናቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በአማራ ክልል የዳኞች የሙያ ማኅበር ተቋቋመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:41 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG