በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል መንግሥት ሰንደቅ ዓላማ


ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር
ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር

የአማራ ክልል መንግሥት ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ሲጠቀምበት የነበረውን የክልሉን ሰንደቅ ዓላማ ሊቀይር እንደሆነ ፍንጭ ተሰጥቷል።

ሰንደቅ ዓላማው የሚቀየርበት ጊዜና የሰንደቅ ዓላማው ዓይነት ከህዝብ ጋር ውይይት ከተደረገ በኋላ የሚወሰን መሆኑን የክልሉ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች አስታውቋል።

ለዝርዝሩ ሙሉ ዘገባውን ከዚህ ያድምጡ።

የአማራ ክልል መንግሥት ሰንደቅ ዓላማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:50 0:00


XS
SM
MD
LG