በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ወሎ ዞን ሰላማውያን ሰዎች በድሮን ጥቃት እንደተገደሉ ነዋሪዎች ተናገሩ

በደቡብ ወሎ ዞን ሰላማውያን ሰዎች በድሮን ጥቃት እንደተገደሉ ነዋሪዎች ተናገሩ
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

No media source currently available

0:00 4:34 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

በደቡብ ወሎ ዞን ሰላማውያን ሰዎች በድሮን ጥቃት እንደተገደሉ ነዋሪዎች ተናገሩ

በዐማራ ክልል፣ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በቀጠለው ውጊያ፣ አንዳችም ተሳትፎ የሌላቸው ሰላማውያን ሰዎች በድሮን ጥቃት እንደተመቱ፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ።

ነዋሪዎቹ፣ ተፈጽሟል ባሉት ጥቃት የተገደሉ ሰዎችን ቁጥር ጠቅሰው የተናገሩ ሲኾኑ፣ የአሜሪካ ድምፅ ቁጥሩን ከሌላ ወገን ለማረጋገጥ አልቻለም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG