በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራና አፋር ፕሬዚዳንቶች ተወያዩ


“የአመራር ቁርጠኝነት ማነስ በአማራና በአፋር ድንበሮች ላይ የሚከሰቱ ግጭቶችን በዘላቂነት እንዳይፈቱ አድርገዋል” ሲሉ የሁለቱም ክልሎች ፕሬዚዳንቶች ገልፀዋል።

የከልሎቹ አመራርና የፀጥታ አካላት በአካባቢዎቹ የድንበር ግጭትና መፍትሄዎች ላይ ባለፈው ሣምንት መክረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአማራና አፋር ፕሬዚዳንቶች ተወያዩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:34 0:00


XS
SM
MD
LG