በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የላቀ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ሴቶች በዋይት ሃውስ ተሸለሙ


የላቀ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ሴቶች በዋይት ሃውስ ተሸለሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:55 0:00

ትናንት በዋይት ሃውስ ቤተ መንግሥት የላቀ አስተዋጽኦ ላደረጉና በአስቸጋሪ ፈተና ውስጥ ከፍተኛ ጀብድ ለፈጸሙ ሴቶች የሽልማት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡

ኢትዮጵያዊቷ መአዛ መሐመድ ከተሸላሚዎቹ አንዷ ስትሆን፣ ጾታን መሠረት ባደረጉ ጥቃቶች ላይ በማተኮሯ እንዲሁም በቅርቡ በሰሜን ኢትዮጵያ በተካሄደው ጦርነት ወቅት በደረሰው የጾታ ጥቃት ላይ ትኩረት ባደረገው ሥራዋ ልትመረጥ መቻሏ ታውቋል፡፡

በኢራን መብታቸውን ለማስከበር የአደባባይ ተቃውሞ ሲመሩ የነበሩ ሴቶችና ልጆች ለሽልማት ከታጩት ውስጥ ቢሆኑም በዋይት ሃውስ በነበረው ሥነ ሥርዓት ላይ ሊገኙ አልቻሉም፡፡ ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

አኒታ ፓወል ያጠናቀረችውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡

XS
SM
MD
LG