በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አርባ በመቶ የሚሆኑ አሜሪካውያን የጽንስ ማቋረጥ መብት መቀልበሱን ይቃወማሉ


አርባ በመቶ የሚሆኑ አሜሪካውያን የጽንስ ማቋረጥ መብት መቀልበሱን ይቃወማሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:32 0:00

የጽንስ ማቋረጥ መብት፣ መቼና እንዴትስ ይቋረጥ የሚለው ጥያቄ አሜሪካውያንን ለአስርት ዓመታት ሲያጨቃጫቅና ሲከፋፍል ቆይቷል።

የሀገሪቱ ጠቅላይ ፍ/ቤ ባለፈው አርብ 50 ዓመታት የቆየውን መብት “ህገ መንግስቱ ለሴቶች ጽንስ የማስወረድ መብት አይሰጥም” በሚል በመሻሩ፥ ጉዳዩ ተመልሶ በመራጮች ካርድ በየሀገረ ግዛቶቹ እንዲወሰን ቀጠሮ ተይዟል።

የቪ ኦ ኤ የምክር ቤት ጉዳዮች ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን የጠቅላይ ፍ/ቤቱ ውሳኔ፣ የአሜሪካ የተወካዮች ም/ቤትን ማን እንደሚቆጣጠረው የሚወስነውንና ፣ በመጪው ህዳር የሚካሄደው ምርጫ ላይ ያለውን ተጽእኖ ተመልክታለች።

እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG