በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ 19 የተነሳው ከቻይና ቤተ ሙከራ ሊሆን እንደሚችል የፌዴራል ምርመራ ቢሮ ተናገረ


ኮቪድ 19 የተነሳው ከቻይና ቤተ ሙከራ ሊሆን እንደሚችል የፌዴራል ምርመራ ቢሮ ተናገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:12 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ “የኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝን የቀሰቀሰው ቻይና ዉሃን ከተማ በሚገኝ ቤተ ሙከራ የተፈጠረ ክስተት ምክንያት ነው” ብላ ዩናይትድ ስቴትስ እንደምታምን የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ዳይሬክተር ክሪስቶፈር ሬይ ተናገሩ፡፡ ሆኖም በዚህ ድምዳሜ ላይ አሁንም በእጅጉ የማይስማሙበት የደህንነት ተቋማት አሉ።

XS
SM
MD
LG