የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ሁሉም አሜሪካውያን፥ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት ስለ ማግኘታቸው ርግጠኛ መኾን እንደሚሹ ተናግረዋል። ዩናይትድ ስቴትስ አገልግሎቱን ለማስፋፋት፣ ከ40 ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መድባለች።
የቪኦኤ ዘጋቢ ጁሊ ታቦህ ያጠናቀረችውን ዘገባ፣ ደረጀ ደስታ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡