በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለውሃ ነክ ስጋቶች የተጋለጡ የአፍሪካ ህፃናት


ለውሃ ነክ ስጋቶች የተጋለጡ የአፍሪካ ህፃናት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

በአስር የአፍሪካ ሀገሮች 190 ሚሊዮን ህጻናት ከውሃ ጋር ተያያዥ ለሆኑ ሦስት ስጋቶች የተደቀኑባቸው መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ያወጣው አዲስ ጥናት አስገነዘበ፡፡ ህፃናቱ ለውሃ ዕጦት፣ ከንጽህና መጓደል ጋር ለተያያዙ በሽታዎች እና ለአየር ንብረት ነክ አደጋዎች ተጋላጭ መሆናቸውን ነው ዩኒሴፍ አሳስቧል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG