ሐኪምዎን ይጠይቁ፤ ማይግሬይን በመባል የሚታወቀውን የራስ ምታት ጠባይ እና አፍንጫ ውስጥ በመርጨት በሚወሰድ ዐዲስ መድኃኒት ዙሪያ ያተኮረ ቅንብር ይዞ ቀርቧል። ሞያዊ ትንታኔውን የሰጡን ዶ/ር እናውጋው መሐሪ፥ የነርቭ፣ የራስ ምታት እና ሌሎች ሥቅየትን የሚያስከትሉ የሕመም ዓይነቶች ልዩ ሐኪም እና የሕክምና ፕሮፈሰር ናቸው።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 06, 2023
በኢትዮጵያ ሕፃናት ከትጥቃዊ ግጭት ሊጠበቁ እንደሚገባ ተመድ አሳሰበ
-
ጁን 06, 2023
የሂዩማን ራይትስ ዋችን ክስ የኢትዮጵያ መንግሥት አስተባበለ