ባለፈው ዓመት በሺህ የሚቆጠሩና በጦርነት ቀጠና ውስጥ የሚገኙ ህጻናት ከፍተኛ የሚባል ጥቃትና እንግልት፣ የአካል ጉዳት እንዲሁም አስገድዶ መደፈርና ሞት ደርሶባቸዋል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።
እንደ ዩክሬን ባሉ አዲስ የጦርነት አካባቢዎች ለሚኖሩ ህጻናት የደህንነት ሁኔታ ስጋት እየጨመረ መጥቷል ሲል ተመድ ጨምሮ ገልጿል።