በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በድርቅ ምክንያት የተፈናቀሉ ሶማሊያውያን ቁጥር ከአንድ ሚሊዮን አለፈ


በድርቅ ምክንያት የተፈናቀሉ ሶማሊያውያን ቁጥር ከአንድ ሚሊዮን አለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:03 0:00

ሶማሊያን ባጠቃትእና ለብዙ ዓመታት ባልታየ ደረጃ የከፋ ድርቅ ምክንያት የተፈናቀሉት ዜጎቿ ቁጥር ከአንድ ሚሊዮን ማለፉ ተገለፀ።

አስፈላጊው ዕርዳታ በአስቸኳይ የማይቀርብ ከሆነ ደግሞ ከባድ የረሃብ ቸነፈር ሊከሰት እንደሚችል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስጠንቅቋል።

XS
SM
MD
LG