በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳዲዮ ማኔ አድናቂዎች ከዳካር


የሳዲዮ ማኔ አድናቂዎች ከዳካር
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:32 0:00

ለቀጣይ 28 ቀናት ከመላ ዓለም የተውጣጡ 32 ሃገሮች ኳታር በምታዘጋጀው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ ስፖርታዊ ፍልሚያ ያከናውናሉ። አፍሪካ በአምስት ሃገሮች ተወክላለች። ሴኔጋል ከነዚህ መካከል አንዷ ስትሆን ዜጎቿ ሃገራቸው ታሸንፋለች የሚል ተስፋን ሰንቀዋል።

ግን ደግሞ የብሔራዊ ቡድኑ ኮከብ ተጫዋች ሳዲዮ ማኔ እንደማይሳተፍ መሰማቱ የሴኔጋል ኳስ አፍቃሪያንን አስደንግጧል።

የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ የነዋሪዎችን አስተያየት አሰባስቧል፡፡

XS
SM
MD
LG