ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የዋግነር ቡድን መሪ የሆኑት የቭጌኒ ፕሪጎዥን ሠራዊታቸውን ወደ ሞስኮ እንዲገሰግስ ካደረጉ በኋላ፣ በአፍሪካ የሚገኘው የቡድኑ እንቅስቃሴ ዕጣ-ፈንታው ምን ሊሆን እንደሚችል ለመገመት ግዜው ገና ነው ሲሉ ተንታኞች በመናገር ላይ ናቸው። የቪኦኤዋ ማሪያማ ዲያሎ ያጠናከረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ላይ ይከታተሉ።ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የዋግነር ቡድን መሪ የሆኑት የቭጌኒ ፕሪጎዥን ሠራዊታቸውን ወደ ሞስኮ እንዲገሰግስ ካደረጉ በኋላ፣ በአፍሪካ የሚገኘው የቡድኑ እንቅስቃሴ ዕጣ-ፈንታው ምን ሊሆን እንደሚችል ለመገመት ግዜው ገና ነው ሲሉ ተንታኞች በመናገር ላይ ናቸው።
የቪኦኤዋ ማሪያማ ዲያሎ ያጠናከረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ላይ ይከታተሉ።