በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር ችግር ኢትዮጵያ ውስጥ የቱን ያህል የጠና ነው?


የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር ችግር ኢትዮጵያ ውስጥ የቱን ያህል የጠና ነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:16 0:00
በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ የሚያጠቃው እና በያመቱም ብዙ ሺህ ሰው ለህልፈት የሚዳርገው የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር በኢትዮጵያ ያለውን ገጽታ ለመቃኘት የተሰናዳ ቅንብር ነው።
የህመሙን ምንነት ጨምሮ ህሙማን እና ቤተሰቦቻቸው ማወቅ ያለባቸውን ቁም ነገሮችም ያነሳሳል።
ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡት የኩላሊት፣ የፊኛ፣ የሽንት ቧንቧ እና የወንዶች ሥነ ተዋልዶ ጤና ባለሞያ እና የኢትዮጵያ ዩሮሎጂ የሕክምና ማሕበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር በዕደ ለማ ናቸው።
XS
SM
MD
LG