በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰው ሠራሽ ልቀት ለሰዎች ቤዛነት


የሰው ሠራሽ ልቀት ለሰዎች ቤዛነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:49 0:00
የሰው ሠራሽ ልቀት፥ በሕፃናት ወይም በግዳጅ የጉልበት ሥራ ላይ በተሠማሩ ሰዎች የተሠሩ ቁሳቁሶችን ንግድ ለማስቆም ሊውል ነው፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ የአገር ውስጥ ደኅንነት መሥሪያ ቤት፣ የሰው ሠራሽ ልቀት ቴክኖጂን በመጠቀም፣ ያለዕድሜያቸው ለሥራ በተሠማሩ ሕፃናት፣ አልያም በግዳጅ ለጉልበት ሥራ በተሠማሩ ሰዎች የተሠሩ ቁሳቁሶችን ለመለየት እና ወደ አገር ውስጥም እንዳይገቡ ለመከላከል የሚቻልበትን መንገድ እያጤነ ነው።
የጁሊ ታቦ ዘገባ ነው። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
XS
SM
MD
LG