በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ቡሃሪ በአንድ እስር ቤት ላይ ለተፈጸመው ጥቃት የደህንነት ተቋሙን ተጠያቂ አደረጉ


ፕሬዚዳንት ቡሃሪ በአንድ እስር ቤት ላይ ለተፈጸመው ጥቃት የደህንነት ተቋሙን ተጠያቂ አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:18 0:00

በመቶዎች የሚቆጠሩ ታሳሪዎች ላመለጡበትና ባለፈው ማክሰኞ ናይጄሪያ ውስጥ በሚገኝ አንድ እስር ቤት ለተፈጸመው ጥቃት የምዕራብ አፍሪካ እስላማዊ መንግሥት የተሰኘው ቡድን ኃላፊነቱን ሲወስድ የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ “የደህንነት ተቋሙ ጥቃቱን ማስቆም አልቻለም” ሲሉ ተጠያቂ አድርገዋል።

የደህንነት ተንታኞች ፕሬዝዳንቱ ሥልጣን ከያዙ ከሰባት ዓመት በኋላም የሀሪቱን ደህንነት ማስጠበቅ አልቻሉም በሚል መልሰው ፕሬዝዳንቱን ተጠያቂ አድርገዋል።

ቲመቲ ኦቢይዙ ከአቡጃ የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG