በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲሱ የናይጄሪያ ብሔራዊ የነዳጅ ኩባንያ


አዲሱ የናይጄሪያ ብሔራዊ የነዳጅ ኩባንያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:27 0:00

የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ “በመንግስት የገንዘብ ድጋፍ ላይ የሚመሰረት ሳይሆን በንግድ ሥራ የሚመራ ይሆናል” ሲሉ ነ ‘የተሻሻለ’ ያሉትን አዲሱን ብሄራዊ የነዳጅ ኩባንያ አስተዋውቀውታል። ቡሃሪ አክለውም “የነዳጅ እጥረቱ እና የዋጋ ንረቱም የከፋ ቢሆንም የናይጄሪያ ብሄራዊ የፔትሮሊየም ኩባንያ የኃይል አቅርቦቱን እንዲሻሻል ያደርገዋል” ብለዋል። የአህጉሩ ዋናዋ የነዳጅ ዘይት አምራች በሆነችው ናይጄሪያ የሚገኙ አንዳንድ የኢነርጂ ባለሞያዎች ግን፣ ያስፈልጋል የሚሉት ማሻሻያ እንደገና አዲሱን አቀራረቡን ተከትሎ ሊመጣ ይችላል የሚል ጥርጣሬ አላቸው።

XS
SM
MD
LG