በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሱዳኑ ውጊያ ከቀጠለ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለስደት እንዳይዳረጉ ተመድ አስጠነቀቀ


የሱዳኑ ውጊያ ከቀጠለ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለስደት እንዳይዳረጉ ተመድ አስጠነቀቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:04 0:00

በሱዳን የቀጠለው ውጊያ፣ ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎችን ለስደት ሊዳርግ ይችላል፤ ሲል ተመድ አስጠነቀቀ፡፡ በሱዳን የሚካሔደውን የደም መፋሰስ በመሸሽ፣ እ.አ.አ. እስከ መጪው ጥቅምት ወር በሚኖረው ጊዜ ውስጥ፣ አገር ጥሎ የሚሰደደው ሰው ቁጥር፣ ከአንድ ሚሊዮን ሊያሻቅብ እንደሚችል፣ ተመድ አስጠንቅቋል።

ውጊያው፣ የተዳከመ የጸጥታ ኹኔታ ወደሚታይባቸው የቀጣናው አገሮች፣ ሕገ ወጥ የሰው እና የጦር መሣሪያ ዝውውር ሊያባብስ እንደሚችል፣ የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር አስጠንቅቀዋል።

XS
SM
MD
LG