በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፍልስጤም ጠ/ሚኒስትር ሞሃመድ ሽቴያ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ


 የፍልስጤም ጠ/ሚኒስትር ሞሃመድ ሽቴያ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:42 0:00

ከቪኦኤዋ የዋት ሃውስ ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ጋር ቃለ መጠይቅ ያደረጉት የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽቴያ፣ በርካታ የሱኒ እስልምና እምነት ተከታይ ሃገሮች እና እስራኤል፣ ባላንጣቸውን ኢራንን በተመለከተ ለመተባበር ውይይት ላይ ባሉበት በዚህ ወቅት፣ በቀጠናው ወታደራዊ እንስቃሴዎች እያደጉ መምጣታቸው አሳሳቢ መሆኑን ተናግረዋል።

ነገር ግን የእስራኤልና ፍልስጤም ጉዳይ እልባት ሳያገኝ፣ ሳውዲ አረቢያ ለእስራኤል ዕውቅና እንደማትሰጥ እንደሚተማመኑ ገልጸዋል። በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽቴያ፣ "ፕሬዚዳንት ማህሙድ ሃባስ ከእስራኤል ጋር አዲስ የሰላም ሁኔታ መከፈቱን የሚያምኑት ከልብ ነው" ብለዋል።

/ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ/

XS
SM
MD
LG