የዒድ አልፈጢርንና የዳግም ትንሣኤ በዓላትን ምክንያት በማድረግ፣ በደቡብ ወሎ ለሚገኙ ተፈናቃዮች በዛሬው ዕለት የምገባ ሥርዐት ተከናወነ፡፡
ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ዞን መጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ከ20ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች፣ የዒድ አልፈጥርንና የዳግም ትንሣኤን በዓላት ምክንያት በማድረግ የምገባ ሥርዐት መከናወኑን፣ የዞኑ የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡
ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።