በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ እንደማያገኙ ተገለፀ


የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ እንደማያገኙ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:46 0:00

የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ እንደማይደረግላቸውና በአገሪቱ የፖለቲካ ውስጥ እንደማይሳተፉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ደርጅቶች ኅብረት ገለፀ።

ኅብረቱ በአሁኑ ወቅት ከ4. 2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች በጦርነትና በግጭት ተፈናቅለው ችግር ላይ መውደቃቸውን አስታውቋል።

ኅብረቱ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ሰብዓዊ መብቶች እና ፖለቲካ ተሳትፎ በተመለከተ ከፖለቲካ ፓርቲ እና ሲቪክ ማኅበራት ተወካዮች ጋር በሀዋሳ ከተማ መክሯል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG