በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አድናቆትን ያተረፈው የሰርከስ ቡድን ለወጣቶች ሥነ ምግባር እና ተስፋን ይሰጣል


አድናቆትን ያተረፈው የሰርከስ ቡድን ለወጣቶች ሥነ ምግባር እና ተስፋን ይሰጣል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:18 0:00

የግርግዳው ቀለም በደበዘዘ እና የመሬቱ ምንጣፍ በተሰነጣጠቀ አዳራሽ ውስጥ፣ ቅልጥፍና የተመላበት ልዩ የሰውነት እንቅስቃሴ የሚያሳዩ ወጣት የአክሮባት ስፖርተኞች የአጋሮቻቸውን እግር ወላይ ከፍ አድርገው አየር ላይ ሲያሽከረክሩ፣ ሌሎች ደግሞ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በማሽከርከር እና ባልተለመደ መልኩ በመተጣጠፍ ትዕይንቶችን ይሠራሉ።

በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኘው ድሬዳዋ ሰርከስ ምንም እንኳን ከፍተኛ የግብዓት እጥረት ቢኖርበትም ወጣቶችን ሥነ ምግባር እና ጠንካራ ሠራተኝነትን የሚያስተምር ሲሆን ዓለም አቀፍ ክብር ባላቸው ፌስቲቫሎች ላይ እውቅና ማግኘት ችሏል።

/አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የተሰናዳውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG