በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ቀጣይ ፈተናዎች


በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ቀጣይ ፈተናዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ /OCHA/ ከ20 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ለድርቅ መጋለጣቸውን አስታወቀ።

በኢትዮጵያ የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ ለድርቅ የተጋለጡ ዜጎች ለመደገፍ ከሚያስፈልገው ከ3 ቢሊዮን በላይ ዶላር ውስጥ እስከ አሁን የተገኘው 39 በመቶ ብቻ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስታወቀ።

በአገሪቱ የተከሰተው ድርቅ ለአምስተኛ የምርት ወቅት ሊቀጥል እንደሚችልም አሳስቧል።

ድርቁ ከተከሰተባቸው ክልሎች አንዱ የደቡብ ክልል መጠነኛ ዝናብ መኖሩን ገልጾ አሁንም ግን እጥረት ያለባቸው ዞኖች መኖራቸውን አመልክቷል።

XS
SM
MD
LG