በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሽግግር ፍትህ ሂደት ምስረታ


የሽግግር ፍትህ ሂደት ምስረታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:28 0:00

በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ መብቶች መከበርና ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ማድረግ ከመቼውም ጊዜ በላይ አስፈላጊ መሆኑን አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ።

የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት ጨምሮ ባለፉት አራት ዓመታት የነበሩ ማንነትን መሰረት ያደረጉ ግጭቶች የሽግግር ፍትህ አስፈላጊነትን ያጎሉ መሆናቸውን የገለጹት የፍትህ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዮን ጤሞቲዎስ በበኩላቸው በፌዴራል ደረጃ ብቻ ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች ከማንነት ጋር በተያያዘ ባጋጠሙ ግጭቶች ምክንያት መከሰሳቸውንና ይህም ከቀይ ሽብር ተከሳሾች በላይ መሆኑን አንስተዋል፡፡

በመሆኑም በኢትዮጵያ ባለፉት ጊዜያት ለተፈጸሙ በደሎች እና የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ተገቢውን ምላሽ በመስጠት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ በማሰብ ሊተገበር ለታቀደው የሽግግር ፍትህ ሂደት በቀረቡ የፖሊሲ አማራጮች ላይ ብሔራዊ ምክክር ዛሬ ተጀምሯል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG