በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዳባትና ደባርቅ የተጠለሉ ሌላ መፈናቀል አስግቷቸዋል


ዳባትና ደባርቅ የተጠለሉ ሌላ መፈናቀል አስግቷቸዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00

ጦርነቱ ማገርሸቱ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለመገናኘት የነበራቸውን ምኞት ያደበዘዘ መሆኑን በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባትና ደባርቅ መጠለያዎች ውስጥ ያሉ ያለፈው ጦርነት ተፈናቃዮች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

ለሰላም የነበረውን ተስፋ መደብዘዙ ለሌላ መፈናቀል ሥጋት እንደዳረጋቸውም አመልክተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

XS
SM
MD
LG