በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዘንድሮ የእሬቻ አከባበር


የዘንድሮ የእሬቻ አከባበር
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:08 0:00

የእሬቻ በዓል መስከረም 21 እና 22/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና በምስራቅ ሸዋ ዞን ብሾፍቱ እንደሚከበር አባገዳዎች ገለፁ። ዛሬ አባገዳዎች በአዳማ ከተማ በሰጡት መግለጫ በዓሉ በሰላማዊ መንገድ እንዲከበርም ጥሪ አቅርበዋል፡፡

XS
SM
MD
LG