በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መንግሥት ሁኔታዎችን ሳያመቻች የተመነው የቦታ እና የቤት ግብር ብዙዎችን ለጉዳት ሊዳርግ እንደሚችል ባለሞያዎች አሳሰቡ


በዐዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ቢሮ በተሰጠ መመሪያ ወደ አፈጻጸም የተገባበት፣ የቦታ ኪራይ እና የቤት ግብር፣ የአገሪቱን ወቅታዊ ኹኔታ ያላገናዘበና ብዙዎችን ለጉዳት ሊዳርግ የሚችል ነው፤ ሲሉ፣ ቪኦኤ ያነጋገራቸው ሁለት የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች ተናገሩ።

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሞያዎች ማኅበር ከፍተኛ ባለሞያዎች እና አጥኚዎች የኾኑት ዶር. አጥላው ዓለሙ እና ዶር. አቡሌ መሐሪ፣ መንግሥት፥ ግብር ከመተመኑ በፊት ሊያሻሽላቸው የሚገቡ በርካታ ነገሮች መኖራቸውን ተናግረዋል።

የባለሞያዎቹን አስተያየት ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG