በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮ ቴሌኮም በ80 ወረዳዎች የተቋረጠን አገልግሎት መልሶ ማስጀመሩን ገለፀ


ኢትዮ ቴሌኮም በ80 ወረዳዎች የተቋረጠን አገልግሎት መልሶ ማስጀመሩን ገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:53 0:00

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ስድስት ወራት በፀጥታ ምክንያት የስልክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው በነበሩ 80 ወረዳዎች እና ዋና ከተሞች አገልግሎቱን መልሶ ማስጀመሩን አስታወቀ፡፡ የተቋሙን የግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርት ያቀረቡት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍረህይወት ታምሩ፤ ባለፉት ስድስት ወራት ተቋሙ የ8.1 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን ገልፀው፣ ሆኖም በፀጥታ ችግር

ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን መሰረተ ልማቶች መጠገን ፈታኝ እንደነበር በዚህ ምክንያት ከ2 ሺህ 7 መቶ በላይ የሞባይል ጣቢያዎች አገልግሎት ያቋረጡ መሆናቸውን በሪፖርታቸው አመልክተዋል።

XS
SM
MD
LG