በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እነ ረዳት /ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው ተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደባቸው


እነ ረዳት /ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው ተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደባቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:26 0:00

“ባለሥልጣናትን ለመግደል በማሤር ሁከት እና ብጥብጥ የመፍጠር ወንጀል” ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የዩኒቨርስቲ መምህራንና በበጎ አድራጎት ሥራ ላይ የተሠማሩ አምስቱ ግለሰቦች፣ ትላንት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው፣ ለፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ መፈቀዱን፣ ከጠበቆቻቸው አንዱ ሰሎሞን ገዛኽኝ ተናግረዋል፡፡

በተመሳሳይ ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙና በአንድ መዝገብ ሥር ጉዳያቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ዘጠኝ የዩቲዩብ እና ሌሎች ማኅበራዊ ብዙኃን መገናኛ ባለሙያዎችም፣ በዛሬው ዕለት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበዋል፡፡

ሙሉ መረጃውን ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ፡፡

XS
SM
MD
LG