በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪካ ትምሕርት ሥርዓት የመግባት ዓላማ ያዘለው የቻይና ፕሮጀክት


በአፍሪካ ትምሕርት ሥርዓት የመግባት ዓላማ ያዘለው የቻይና ፕሮጀክት
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:16 0:00

"ቤልት ኤንድ ሮድ" በተሰኘው የፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ፕሮጀክት አማካኝነት ቻይና እንደ ባቡር መንገድ፣ ወደቦች እና ድልድዮች የመሳሰሉ አበይት መሠረተ ልማቶችን በመገንባት ዓለም አቀፍ ተጽኖዋን በማስፋፋት ላይ ትገኛለች።

በእንግሊዝኛው ምሕጻረ ቃል /BRI/ የሚል መጠሪያ የተሰጠው የዚህ ፕሮጀክቷ አንዱ ቁልፍ አካል ብዙም የማይታዩትን የቻይና ቋንቋ ትምሕርትና እሴቶችን እንዲሁም የኮሚኒስት ፓርቲዋን ርዕዮተ ለዓለም ማሰራጨት የመሳሰሉ ዓላማዎቿን ያካትታል። ኬት ባርትሌት ከኬፕ ታውን ደቡብ አፍሪካ ያጠናቀረችውን ዘገባ አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG