በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ብሊንከን የአፍሪካ ጉዟቸውን እሁድ ይጀምራሉ


ብሊንከን የአፍሪካ ጉዟቸውን እሁድ ይጀምራሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:07 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንክን ወደ ሦስት የአፍሪካ ሀገሮች የሚያደርጉትን ጉብኝት የፊታችን እሁድ በደቡብ አፍሪካ ይጀምራሉ። ሰብዓዊ መብቶችን የሚመለከቱ ስጋቶች የጉብኝታቸው ዋና ትኩረት ሊሆን እንደሚችል በተንታኞች ተገምቷል። የባይደን አስተዳደርን የአፍሪካ ፖሊሲ የሚዘረዝር አቢይ ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።

/ቪኦኤ የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዋና ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG