በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዚምባብዌ መሪ “የአገር ፍቅር ሕጉን” እንዳይፈርሙ አምነስቲ አሳሰበ


የዚምባብዌ መሪ “የአገር ፍቅር ሕጉን” እንዳይፈርሙ አምነስቲ አሳሰበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00
የዚምባቡዌ መሪ፣ ባለፈው ሳምንት በፓርላማው የጸደቀውንና “የአገር ፍቅር ሕግ” የሚል መጠሪያ የተሰጠውን የሕግ ረቂቅ እንዳይፈርሙ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጥሪ አቀረበ፡፡
የዚምባቡዌ መንግሥት በበኩሉ፣ የአገሪቱን ሉዓላዊነት እና ብሔራዊ ጥቅሞች የሚጎዱ አድራጎቶች በመፈጸም ጥፋተኛ ኾነው የሚገኙ ሰዎች፣ ቅጣት እንዲጣልባቸው ሥልጣን የሚሰጠው የሕግ ረቂቅ ተገቢ በመኾኑ መጽደቅ አለበት፤” ብሏል፡፡
ይኹንና ተቺዎች፣ የሕጉ ረቂቅ፣ በመጪው ነሐሴ ወር በሚካሔደው ምርጫ ወቅት፣ የሰዎችን ሐሳብን የመግለጽ ነፃነት እንደሚገድብ አመልክተዋል፡፡

ኮለምበስ ማቩንጋ ከሐራሬ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG