በምዕራብ ኦሮሚያ፥ በክርስትናና በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መካከል የተቀሰቀሱ ግጭቶችን መንስኤ ምንነት፥ ያስከተሏቸውን ጉዳቶችና ለመፍትሄ የሚረዱ መላዎችን ለመመርመር የሚጥር ውይይት ነው።
ከሥሜትና ከ«እኔ ልክ - እኔ ልክ፤» ባሻገር፤ ተጨባጭና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በሚያግዙ ጭብጦችና እልባቶች ላይ ያተኩራል።
ለዝርዝሩ ውይይቱን ያድምጡ።
ክፍል አንድ፤ አርብ መጋቢት 2, 2003 እንደተላለፈው፤ (March 11, 2011)
ክፍል ሁለት፤ አርብ መጋቢት 16, 2003 (March 25, 2011)