ሃኪምዎን ይጠይቁ በምሽቱ ቅንብሩ፥ ከመድሃኒቶች አጠቃቀምና ጥንቃቄ ጋር የተዛመዱ የአንድ የአዲስ አበባ አድማጫችን ላደረሱንና ሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች የህክምና ባለሞያ ምላሽ ይዞ ቀርቧል።
በሃኪም የሚታዘዙ ፀረ-ተህዋስያን መድሃኒቶችን ስንወስድ ማድረግ ስላሉብን ጥንቃቄዎች ክፍል አንድን ያድምጡ።
ያለ ሃኪም ትዕዛዝ የሚወሰዱ መድሃኒቶችን ስንጠቀም ማወቅና ማድረግ ስለሚገቡን ጥንቃቄዎች ክፍል ሁለትን ያድምጡ።