በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ ነክ ርዕሶች


አፍሪካ ነክ ርዕሶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:37 0:00

‘ላ ኒኛ’ እየተባለ የሚጠራው የአየር ንብረት እስከሚቀጥለው ዓመት እንደሚቀጥልና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የሚታየውን አሳሳቢ ድርቅም ሊያባብስና ሊያራዝመው እንደሚችል ተገልጿል።

በዓለም ዙሪያ በተለይ ደግሞ በበዙ የአፍሪካ አካባቢዎች እየበረታ የመጣውን የረሃብ ቀውስ ለመግታት ወደ ሦስት ሚሊዮን ቶን የሚጠጋ እህል ከዩክሬን ለማውጣት የአሜሪካ ባለሥልጣናት ከሀገሪቱ መሪዎች ጋር እየመከሩ መሆናቸው ታውቋል።

ባህር እያቋረጡ ወደ አውሮፓ ባህር ለመሻገር የሚሞክሩት ቁጥር እየቀነሰ ቢሆንም በሜዲቴራኔያን ባህር ላይ የሚሞተው ፍልሰተኛ ቁጥር ግን እየጨመረ እንደሚገኝ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር /ዩኤንኤችሲአር/ አስታውቋል።

እንግዱ ወልዴ ለዛሬ አፍሪቃ ነክ ርዕሶች መሰናዶ ከያዛቸው ርዕሰ ጉዳዮች መካከል ነው፤ ቀጥሎ ይቀርባል።

XS
SM
MD
LG