በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪቃ መሪዎች ሩስያንና ዩክሬንን ለማሸማገል ያደረጉት ያልሠመረ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት


 የአፍሪቃ መሪዎች ሩስያንና ዩክሬንን ለማሸማገል ያደረጉት ያልሠመረ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:24 0:00

በምሥራቅ አውሮፓ ውስጥ እየተካሔደ ያለውን ግጭት የማስቆም ውጥን ይዞ ወደ ሩሲያ እና ዩክሬን ያቀናውን የአህጉሪቱን ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮ በተመለከተ፣ አፍሪቃውያን፣ የተለያዩ ሐሳቦችን እያንጸባረቁ ነው። አንዳንድ ተንታኞች ግን፣ የመሪዎቹን ጥረት፥ ልምድ እና አስተዋይነት ያነሰው አድርገው ያዩታል።

ዳረን ቴይለር ከጆሃንስበርግ ለአሜሪካ ድምፅ ያጠናቀረውን፣ ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG