በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጤፍ እና ነፃነት


ጤፍ እና ነፃነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:28 0:00

ጤፍ እና ነፃነት የተሰኘ አንድ የሥነ-ጥበባት አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሜትሮፖሊታን ጋለሪ ተከፍቷል። አውደ ርዕዩ የተዘጋጀው በእውቁ ሰዓሊ፣ ቀራፂ እና በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የሥነ ጥበባት እና የንድፍ ትምህርት ቤት ተባባሪ ፕሮፌሰር በአቶ በቀለ መኮንን ሲሆን በሦስት ክፍል ተከፍሎ የቀረበ አውደ ርዕይ ነው።

አንዱ ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ የተሰሩ የንድፍ ስራዎች፣ ሁለተኛ በተመሳሳይ ወቅት የተሰሩ የቅርፅ ተከላ ሥራዎች እና በሰላሳ ዓመታት በተለያዩ ጊዜያት እና ስፍራዎች ለአውደ ርዕይ ቀርበው የነበሩ ስራዎች ናቸው። ሰዓሊና ቀራፂው በቀለ መኮንን ጤፍና ነፃነቱን ያቆራኙበትን ሐሳብ ትንታኔ ሰጥተውበታል።

XS
SM
MD
LG