በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፖለቲካ ክፍፍል በበዛበት የፕሬዚዳንት ባይደን የአንድነት ጉባዔ ሊያካሂዱ ነው


የፖለቲካ ክፍፍል በበዛበት የፕሬዚዳንት ባይደን የአንድነት ጉባዔ ሊያካሂዱ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:23 0:00

ትናንት ሃሙስ በዋይት ኃውስ እየጨመረ በመጣው መከፋፈል እና በጥላቻ ላይ የተመሰረተ አመፅን ለመዋጋት ያለመ የመሪዎች ስብሰባ ተካሂዷል። በስብሰባው ላይ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የነጭ የበላይነትን አቀንቃኞችን በመቃወም እሳቸው “መራዥ” ሲሉ ከጠሩት የፖለቲካ ክፍፍል እንዲወጡ አሳስበዋል።

XS
SM
MD
LG