No media source currently available
ከሰኔ 15 ጥቃት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ውለው የነበሩት የአማራ ክልል ፖሊስ ረዳት ኮሚሽነር ሰዒድ አህመድ በ10ሽ ብር ዋስ ዛሬ ተለቀቁ።