በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሚያና አማራ ክልሎች ህዝብ ለህዝብ የውይይት መድረክ በአምቦ


የኦሮሚያና አማራ ክልሎች ህዝብ ለህዝብ የውይይት መድረክ በአምቦ ተካሄደ።

ኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የአማራና ኦሮሞ ህዝቦች ግንኙነት መጠናከር ኢትዮጵያን ከፍ ያደርጋታል ብለዋል::

የአማራ ክልል ርእሰ መስትዳድር ዶክትር አምባቸው መኮንን ኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ ላይ ያለው ጥቅም ተግባራዊ እንዲሆን እንደሚሰሩ ተናግረዋል::

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የኦሮሚያና አማራ ክልሎች ህዝብ ለህዝብ የውይይት መድረክ በአምቦ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG