በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የራያ አላማጥ ህዝብ የከበደ ችግር ላይ እንደሆነ ይናገራል


የራያ አላማጥ ህዝብ የከበደ ችግር ላይ እንደሆነ ይናገራል
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:14 0:00

በአምበጣ መንጋ ክስተትና መንግሥት ህግ ማስከበር ባለው ወታደራዊ እርምጃ በመቶ ሽዎች የሚገመቱ የዋጃ ጥሙጋ አካባቢ ኗሪዎች የእለት ደራሽ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው በአካባቢው የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ፡፡ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ካለው የተረጅ ቁጥር አንጻር ተደራሽ ማድረግ የተቻለው ከ45ሽህ የማይበልጡትን ነው፡፡

XS
SM
MD
LG