በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአላማጣ ነዋሪዎች ሰልፍ ወጡ


 በአላማጣ ነዋሪዎች ሰልፍ ወጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:56 0:00

ከሰሜኑ ኢትዮጵያ ጦርነት በፊት፣ በትግራይ ክልል ሲተዳደር ከነበረው፤ ከጦርነቱ በኋላ በዐማራ ክልል ከሚተዳደሩትና የማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ከሚነሣባቸው አከባቢዎች አንዱ በኾነው በአላማጣ ከተማ፣ ትላንት እና ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ እና እሑድ፣ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተሳትፈውበታል የተባለ ሰልፍ መካሄዱን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ በስልክ ተናግረዋል።

ከትግራይ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጽ/ቤትም ኾነ ከትግራይ ደቡባዊ ዞን አስተዳደር ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG