በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓለም አቀፍ የኤድስ ጉባዔ በደቡብ አፍሪካ ተከፈተ


ሃያ አንደኛው ዓለም አቀፍ የኤድስ ጉባዔ ደቡብ አፍሪካ ደርበን ከተማ ተከፍቷል።

ሳይንቲስቶች፡ ተሟጋቾች እና ባለሙያዎች ለሚዳስሷቸው በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች ጉባዔው የሚቆይበት አምስት ቀን የሚበቃ አይመስልም።

የአሜሪካ ድምፅ ተሳታፊዎችንም ከስበሰባው ምን ውጤት እንደሚጠብቁ ጠይቆ የተዘጋጀው ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ዓለም አቀፍ የኤድስ ጉባዔ በደቡብ አፍሪካ ተከፈተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:08 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG