አንድ ማንነቱ ያልታወቀ የቲክቶክ ተጠቃሚ፣ የሰው ሠራሽ ላቂያ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሠራው ሙዚቃ፣ ብዙዎችን፣ በፖፕ ሙዚቃ ኮከብ ድምፃውያን በራሳቸው የተሠራ ነው ብለው እንዲያስቡ አድርጓቸዋል። እንደ አንዳንድ የመስኩ አዋቂዎች ታዲያ፣ የሙዚቃ ኢንዱስትሪው፥ በሰው ሠራሽ ላቂያ ቴክኖሎጂ የሚሠሩ ሙዚቃዎችን አስመልክቶ፣ ምን መንገድ መከተል እንዳለበት መወሰን አለበት።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኦክቶበር 04, 2023
የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ከስልጣን መነሳትና ዘርፈ ብዙ አንድምታዎቹ
-
ኦክቶበር 04, 2023
የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክርቤት ማካርቲን ከአፈጉባዔነት አነሳ
-
ኦክቶበር 04, 2023
በዐማራ ክልል ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ አስቸኳይ ርዳታ ይፈልጋል - ክልሉ
-
ኦክቶበር 04, 2023
በመስቃን ወረዳ የሚኖሩ እናትና ልጅ በታጣቂዎች ተገደሉ