አዲስ አበባ —
ጎንደር ከተማ
ሁኔታው ካለፉት ጥቂት ቀናት አኳያ የተረጋጋ ቢመስልም በአባሎቻቸውና በሌሎችም ላይ የእሥር እርምጃ እየተወሰደ ነው ሲሉ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አስታወቁ።
በሌላ በኩል ደግሞ ያለው ችግር እንዳይባባስ ተቀራርቦ መነጋገር እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አሳሰበች።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።