No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ጦር አዛዥ ጉብኝት ሀገራቸው በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ታይቶ የማይታወቅ የለውጥ ሂደት ለመደገፍ ያላትን ቁርጠኝነት ለመደገፍ እንደሚያረጋግጥ በአዲስ አበባ የሚገኙት አባሳደሯ ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ዛሬ ከዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ ማለትም አፍሪኮም አዛዥ ጄኔራል ስቲፈን ተውሴንድ ጋር ተገናኝተው ተነጋግረዋል፡፡