No media source currently available
የድንበር ቁጥጥር መላላት የአፍሪካ ዋነኛ የሥጋት ምንጭና የትኩረት አባባቢ መሆኑን አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን አስታውቀዋል። የድንበር ቁጥጥርን ማጥበቅ አአሸባሪዎችን እንቅስቃሴ ሊገታ እንደሚች የዩናይትድ ስቴትስ የሥጋት ቅነሳ መርኃግብሮች አስተባባሪ አምባሳደር ቦኒ ጀንኪንስ ለአሜሪካ ድምፅ ድምፅ በሰጡት ቃል መክረዋል።